Home
ሐዋርያዊ ተሃድሶ
ከ4 ዓሰርተ ዓመታት በፊት በምድር ዙሪያ የታወጀ አዲስ የእግዚአብሔር እንቅስቃሴ አለ:: ይህም የእግዚአብሔር እንቅስቃሴ ሐዋርያዊ ተሃድሶ ይባላል:: በዚህ አዲስ የእግዚአብሔር እንቅስቃሴ የቤተክርስቲያኖቻችንን ቅርጽ እያጠነከሩ እና የእምነታችንን አቋም እየገነቡ ያሉ አዳዲስ ነገሮች ወደ መገለጥ መጥተዋል::